የውበት አገልግሎቶች
ስለ ቀላቲ
በአዲስ አበባ ቦሌ መድሃኔአለም ሞል እና በዱባይ የሚገኝ ጥራቱን የጠበቀ ሱቅ ሲሆን ልዩ የሆነ የሰው ፀጉር፣ሰው ሰራሽ ፀጉር፣ኮስሞቲክስ እና የውበት ምርቶችን በመሸጥ ላይ ነው። ብዙ አይነት የፀጉር ማስረዘሚያ፣ ዊግ፣ እና የፀጉር እንክብካቤ ምርቶች አሉን። እንዲሁም ሜካፕን፣ የቆዳ እንክብካቤ ምርቶችን፣ ሽቶዎችን እና ሌሎች የውበት አስፈላጊ ነገሮችን እንሸጣለን።

የውበት አገልግሎታችንን ይጎብኙ

ስፓ እና ማሳጅ

የፀጉር ሳሎን

የጥፍር ሳሎን

ሜካፕ

ዋክስ እና መቀንደብ